28 በኦሮዔር፣ በሢፍሞት፣ በኤሽትሞዓና
29 በራካል እንዲሁም በይረሕምኤላውያንና በቄናውያን ከተሞች ለሚኖሩ፣
30 በሔርማ፣ በቦራሣን፣ በዓታክ፣
31 በኬብሮን እንዲሁም ዳዊትና ሰዎቹ በተዘዋወሩባቸው ስፍራዎች ሁሉ ለነበሩት ላከላቸው።