1 ሳሙኤል 31:1 NASV

1 በዚህ ጊዜ ፍልስጥኤማውያን እስራኤልን ወጉ፤ እስራኤላውያን ከፊታቸው ሸሹ፤ ብዙዎቹም በጊልቦዓ ተራራ ላይ ተወግተው ወደቁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 31

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 31:1