1 ሳሙኤል 4:6 NASV

6 ፍልስጥኤማውያንም ይህን ታላቅ ጩኸት ሲሰሙ፣ “በዕብራውያን ሰፈር የምንሰማው ይህ ሁሉ ጩኸት ምንድ ነው?” ሲሉ ጠየቁ። የእግዚአብሔር ታቦት ወደ ሰፈር መምጣቱን በተረዱ ጊዜ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 4:6