1 ሳሙኤል 5:8 NASV

8 ከዚህ በኋላ የፍልስጥኤማውያንን ገዦች በሙሉ ጠርተው፣ “የእስራኤልን አምላክ ታቦት ምን እናድርገው?” ሲሉ ጠየቁ።እነርሱም፣ “የእስራኤልን አምላክ ታቦት ወደ ጌት ውሰዱት” አሏቸው። ስለዚህ የእስራኤልን አምላክ ታቦት ወሰዱት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 5:8