1 ሳሙኤል 6:12 NASV

12 ከዚያም ላሞቹ መንገዳቸውን ይዘው እምቧ እምቧ እያሉ ቀጥ ብለው ወደ ቤትሳሚስ አመሩ። የፍልስጥኤም ገዦችም እስከ ቤትሳሚስ ድንበር ተከተሏቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 6:12