8 የእግዚአብሔርን ታቦት ወስዳችሁ በሠረገላው ላይ አኑሩ፤ በታቦቱም አጠገብ ባለው ሣጥን ውስጥ ለበደል መሥዋዕት የምትልኩትን የወርቅ ምስሎች አስቀምጡ፤ በፈለገውም መንገድ እንዲሄድ ልቀቁት፤
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 6
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 6:8