1 ሳሙኤል 7:1 NASV

1 የቂርያትይዓሪም ሰዎችም መጥተው የእግዚአብሔርን ታቦት ይዘው ወጡ፤ ከዚያም በኰረብታው ላይ ወዳለው ወደ አሚናዳብ ቤት ወሰዱት። የእግዚአብሔርን ታቦት እንዲጠብቅም ልጁን አልዓዛርን ቀደሱት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 7:1