1 ሳሙኤል 9:9 NASV

9 ቀደም ሲል በእስራኤል ዘንድ አንድ ሰው እግዚአብሔርን ለመጠየቅ ሲሄድ፣ “ኑ ወደ ባለ ራእዩ እንሂድ” ይል ነበር፤ ዛሬ ነቢይ የሚባለው በዚያ ጊዜ ባለ ራእይ ይባል ነበርና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ሳሙኤል 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ሳሙኤል 9:9