ሐጌ 1:6 NASV

6 ብዙ ዘራችሁ፤ ነገር ግን ያጨዳችሁት ጥቂት ነው፤ በላችሁ ግን አልጠገባችሁም፤ ጠጣችሁ ግን አልረካችሁም፤ ለበሳችሁ ግን አልሞቃችሁም፤ ደመወዝን ተቀበላችሁ፤ ግን በቀዳዳ ኰረጆ የማስቀመጥ ያህል ነው።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐጌ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐጌ 1:6