ሐጌ 2:9 NASV

9 ‘የዚህ የአሁኑ ቤት ክብር ከቀድሞው ቤት ክብር ይበልጣል’ ይላል ሁሉን የሚገዛ እግዚአብሔር ጸባኦት፤ ‘በዚህም ቦታ ሰላምን እሰጣለሁ’ ይላል ሁሉን የሚገዛ እግዚአብሔር ጸባኦት።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐጌ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐጌ 2:9