ሩት 1:1 NASV

1 መሳፍንት በሚገዙበት ዘመን፣ በምድሪቱ ላይ ራብ ሆነ፤ አንድ ሰው በይሁዳ ከምትገኘው ከቤተ ልሔም ሚስቱንና ሁለቱን ወንዶች ልጆቹን ይዞ፣ ለተወሰነ ጊዜ ለመኖር ወደ ሞዓብ አገር ሄደ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሩት 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሩት 1:1