ሩት 1:19 NASV

19 ከዚያም ሁለቱ ሴቶች እስከ ቤተ ልሔም ድረስ ተጓዙ፤ ቤተ ልሔም እንደ ደረሱም፣ በእነርሱ ምክንያት ከተማው በሙሉ ተተረማመሰ፤ ሴቶቹም፣ “ይህች ኑኃሚን ናትን?” በማለት ተገረሙ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሩት 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሩት 1:19