ሩት 1:6 NASV

6 እርሷም በሞዓብ ሳለች እግዚአብሔር ሕዝቡን እንደ ጐበኘና እህል እንደ ሰጣቸው በሰማች ጊዜ፣ ሁለቱን ምራቶቿን ይዛ ወደ አገሯ ለመመለስ ከዚያ ተነሣች።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሩት 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሩት 1:6