ሩት 3:13 NASV

13 ከዚህ ዕደሪ፤ ሲነጋም ሰውየው ሊቤዥሽ ከፈለገ፣ መልካም ነው ይቤዥሽ፤ የማይፈልግ ከሆነ ግን በሕያው እግዚአብሔር እምላለሁ፤ እኔ እቤዥሻለሁ፤ እስኪነጋም ድረስ እዚሁ ተኚ።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሩት 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሩት 3:13