ሩት 3:3 NASV

3 ተጣጠቢ፤ ሽቶ ተቀቢ፤ እንዲሁም የክት ልብስሽን ልበሺ፤ ከዚያም ወደ ዐውድማው ውረጂ፤ ይሁን እንጂ በልቶና ጠጥቶ እስኪያበቃ ድረስ፣ እዚያ መሆንሽን እንዳያውቅ ይሁን።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሩት 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሩት 3:3