ሩት 3:7 NASV

7 ቦዔዝ በልቶ ጠጥቶ ከጨረሰና ደስም ከተሰኘ በኋላ፣ ራቅ ካለው የእህል ክምር አጠገብ ለመተኛት ሄደ። ሩት በቀስታ ከአጠገቡ ደረሰች፤ እግሩንም ገልጣ ተኛች።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሩት 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሩት 3:7