ሩት 3:9 NASV

9 እርሱም፣ “አንቺ ማነሽ?” ሲል ጠየቀ። እርሷም፣ “እኔ አገልጋይህ ሩት ነኝ፤ መቤዠት የሚገባህ ቅርብ የሥጋ ዘመድ አንተ ነህና ልብስህን ጣል አድርግብኝ” አለችው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሩት 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሩት 3:9