ሩት 4:10 NASV

10 እንዲሁም የሟቹ ስም ከወንድሞቹ መካከልና ከአገሩ ደጅ እንዳይጠፋ፣ የሟቹን ስም በርስቱ ላይ ለማስጠራት የመሐሎን ሚስት የነበረችው ሞዓባዊት ሩትን አግብቼአታለሁ፤ እናንተም ዛሬ ምስክሮች ናችሁ።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሩት 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሩት 4:10