ሰቆቃወ 1:11 NASV

11 እንጀራ በመፈለግ፣ሕዝቧ ሁሉ በሥቃይ ይጮኻል፤በሕይወት ለመኖር፣የከበረ ሀብታቸውን በምግብ ይለውጣሉ፤“አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ፤ አስበኝ፤ ተመልከተኝም፤እኔ ተዋርጃለሁና።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሰቆቃወ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሰቆቃወ 1:11