ሰቆቃወ 1:21 NASV

21 “ሰዎች የሥቃይ ልቅሶዬን ሰሙ፤የሚያጽናናኝ ግን ማንም የለም፤ጠላቶቼ ሁሉ ጭንቀቴን ሰሙ፤አንተ ባደረግኸውም ደስ አላቸው፤አቤቱ የተናገርኻት ቀን ትምጣ፤እነርሱም እንደ እኔ ይሁኑ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሰቆቃወ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሰቆቃወ 1:21