ነህምያ 1:3 NASV

3 እነርሱም፣ “በሕይወት ተርፈው ከምርኮ ወደ አገራቸው የተመለሱት ሰዎች በታላቅ መከራና ውርደት ላይ ይገኛሉ፤ የኢየሩሳሌም ቅጥር ፈራርሶአል፤ በሮቿም በእሳት ተቃጥለዋል” አሉኝ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ነህምያ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ነህምያ 1:3