ነህምያ 1:5 NASV

5 ከዚያም እንዲህ አልሁ፤“ለሚወዱህና ትእዛዝህን ለሚያከብሩ የፍቅርህን ቃል ኪዳን የምትጠብቅ ታላቅና የተፈራህ አምላክ፣ የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ሆይ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ነህምያ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ነህምያ 1:5