ነህምያ 1:9 NASV

9 ወደ እኔ ብትመለሱና ትእዛዞቼን ብትፈጽሙ፣ የተሰደዱት ወገኖቻችሁ እስከ ምድር ዳርቻ ድረስ እንኳ ቢበተኑ፣ ከዚያ እሰበስባቸዋለሁ፤ ለስሜም ማደሪያ ወደ መረጥሁት ስፍራ አመጣቸዋለሁ።’

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ነህምያ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ነህምያ 1:9