4 ሐጡስ፣ ሰበንያ፣ መሉክ፣
5 ካሪም፣ ሜሪሞት፣ አብድዩ፣
6 ዳንኤል፣ ጌንቶን፣ ባሮክ፣
7 ሜሱላም፣ አብያ፣ ሚያሚን፣
8 መዓዝያ፣ ቤልጋይ፣ ሸማያ፤እነዚህ ካህናት ነበሩ።
9 ሌዋውያኑ፦የአዛንያ ልጅ ኢያሱ፣ ከኤንሐዳድ ወንዶች ልጆች ቢንዊ፣ ቀድምኤል፣
10 ወንድሞቻቸው፦ሰባንያ፣ ሆዲያ፣ ቆሊጣስ፣ ፌልያ፣ ሐናን፣