7 ሜሱላም፣ አብያ፣ ሚያሚን፣
8 መዓዝያ፣ ቤልጋይ፣ ሸማያ፤እነዚህ ካህናት ነበሩ።
9 ሌዋውያኑ፦የአዛንያ ልጅ ኢያሱ፣ ከኤንሐዳድ ወንዶች ልጆች ቢንዊ፣ ቀድምኤል፣
10 ወንድሞቻቸው፦ሰባንያ፣ ሆዲያ፣ ቆሊጣስ፣ ፌልያ፣ ሐናን፣
11 ሚካ፣ ረአብ፣ ሐሸብያ፣
12 ዘኩር፣ ሰራብያ፣ ሰበንያ፣
13 ሆዲያ፣ ባኒ፣ ብኒኑ።