ነህምያ 11:17 NASV

17 በምስጋናና በጸሎት ጊዜ ይመራ የነበረው የዋናው አለቃ የአሳፍ ልጅ፣ የዘብዲ ልጅ፣ የሚካ ልጅ መታንያ፣ ከወንድሞቹ ሁለተኛ የሆነው በቅበቃር፣ የኤዶታም ልጅ፣ የጋላል ልጅ፣ የሳሙስ ልጅ አብድያ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ነህምያ 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ነህምያ 11:17