ነህምያ 11:22 NASV

22 በኢየሩሳሌም የሌዋውያኑ ዋና አለቃ የሚካ ልጅ፣ የመታንያ ልጅ፣ የሐሻብያ ልጅ፣ የባኒ ልጅ ኦዚ ነበረ፤ ኦዚ በእግዚአብሔር ቤት አገልግሎት ለሚዘመረው መዝሙር ኀላፊ ከነበሩት ከአሳፍ ዘሮች አንዱ ነበረ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ነህምያ 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ነህምያ 11:22