27 በሐጸርሹዓል፣ በቤርሳቤህና በመኖሪያዎቿ፣
28 በጺቅላግ፣ በምኮናና በመኖሪያዎቿ፣
29 በዓይንሪሞን፣ በጾርዓ፣ በየርሙት፣
30 በዛኖዋ፣ በዓዶላምና በመንደሮቻቸው፣ በለኪሶና በእርሻዎቿ፣ በዓዜቃና በመንደሮቿ። ስለዚህ ከቤርሳቤህ ጀምሮ እስከ ሄኖም ሸለቆ ባለው ስፍራ ሁሉ ተቀመጡ።
31 ከጌባ የመጡት የብንያም ዘሮች በማክማስ፣ በጋያ፣ በቤቴልና በመኖሪያዎቿ፣
32 በዓናቶት፣ በኖብና በሐናንያ፣
33 በሐጾር፣ በራማና በጊቴም፣