32 በዓናቶት፣ በኖብና በሐናንያ፣
33 በሐጾር፣ በራማና በጊቴም፣
34 በሐዲድ፣ በስቦይምና በንበላት፣
35 በሎድና በኦኖ፣ ደግሞም “የእጅ ጥበብ ባለ ሙያዎች ሸለቆ” በተባለው ስፍራ ተቀመጡ።
36 በይሁዳ ከነበሩት ሌዋውያን ከፊሎቹ በብንያም ምድር ተቀመጡ።