ነህምያ 11:9 NASV

9 የእነዚህም አለቃ የዝክሪ ልጅ ኢዩኤል ሲሆን፣ የሐስኑአ ልጅ ይሁዳ የከተማዪቱ “ሁለተኛ አውራጃ” የበላይ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ነህምያ 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ነህምያ 11:9