15 ከካሪም፣ ዓድና፤ከመራዮት፣ ሔልቃይ፤
16 ከአዶ፣ ዘካርያስ፤ከጌንቶን፣ ሜሱላም፤
17 ከአብያ፣ ዝክሪ፤ከሚያሚንና ከሞዓድያ፣ ፈልጣይ፤
18 ከቢልጋ፣ ሳሙስ፤ከሸማያ፣ ዮናታን፤
19 ከዮያሪብ፣ መትናይ፤ከዮዳኤ፣ ኦዚ፤
20 ከሳላይ፣ ቃላይ፤ከዓሞቅ፣ ዔቤር፤
21 ከኬልቅያስ፣ ሐሸብያ፤ከዮዳኤ፣ ናትናኤል።