ነህምያ 12:8 NASV

8 ሌዋውያኑ ደግሞ ኢያሱ፣ ቢንዊ፣ ቀድምኤል፣ ሰራብያ፣ ይሁዳ እንዲሁም ከወንድሞቹ ጋር የምስጋና መዝሙር ኀላፊ የሆነው መታንያ ነበሩ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ነህምያ 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ነህምያ 12:8