ነህምያ 13:22 NASV

22 ከዚያም ሌዋውያኑ ራሳቸውን እንዲያነጹ፣ ሄደውም የቅጥሩን በር እንዲጠብቁና የሰንበትንም ቀን እንዲቀድሱ አዘዝኋቸው።አምላኬ ሆይ፤ ስለዚህም ደግሞ አስበኝ፤ እንደ ታላቅ ፍቅርህም ብዛት ምሕረት አድርግልኝ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ነህምያ 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ነህምያ 13:22