ነህምያ 2:9

መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

9ስለዚህ በኤፍራጥስ ማዶ ወደሚገኙት አገረ ገዦች ሄጄ የንጉሡን ደብዳቤዎች ሰጠኋቸው፤ ንጉሡም የጦር አለቆችና ፈረሰኞች አብረውኝ እንዲሄዱ አድርጎ ነበር።

ነህምያ 2:9 — NASV