ነህምያ 3:10 NASV

10 የኤርማፍ ልጅ ይዳያ ከቤቱ ፊት ለፊት ያለውን ክፍል መልሶ ሠራ፤ የአሰበንያ ልጅ ሐጡስ ደግሞ ከእርሱ ቀጥሎ ያለውን መልሶ ሠራ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ነህምያ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ነህምያ 3:10