ነህምያ 3:23 NASV

23 ከእነርሱ ቀጥሎ ብንያምና አሱብ ከቤታቸው ፊት ለፊት ያለውን መልሰው ሠሩ፤ ከእነርሱም ቀጥሎ የሐናንያ ልጅ የመዕሤያ ልጅ ዓዛርያስ በቤቱ አጠገብ ያለውን መልሶ ሠራ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ነህምያ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ነህምያ 3:23