ነህምያ 3:31 NASV

31 ከእርሱ ቀጥሎ ከወርቅ አንጥረኞች አንዱ መልክያ በመቈጣጠሪያው በር ትይዩ እስከሚገኘው እስከ ቤተ መቅደሱ አገልጋዮችና እስከ ነጋዴዎቹ ቤት፣ እንዲሁም ከማእዘኑ በላይ እስከሚገኘው ክፍል ያለውን መልሶ ሠራ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ነህምያ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ነህምያ 3:31