ነህምያ 3:6 NASV

6 አሮጌውን በር የፋሴሐ ልጅ ዮዳሄና የበሶድያ ልጅ ሜሱላም መልሰው ሠሩ፤ እነርሱም ምሰሶዎቹን አቁመው መዝጊያዎቹን፣ ማያያዣዎቹንና መወርወሪያዎቹን በየቦታቸው አኖሩ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ነህምያ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ነህምያ 3:6