ነህምያ 4:1 NASV

1 ሰንባላጥ ቅጥሩን እንደምንሠራ በሰማ ጊዜ ተቈጣ፤ እጅግም ተበሳጨ። በአይሁድም ላይ ተሣለቀ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ነህምያ 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ነህምያ 4:1