ነህምያ 4:16

መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

16ከዚያን ቀን ጀምሮ ከሰዎቼ እኩሌቶቹ ሥራውን ሠሩ፤ የቀሩት ደግሞ ጋሻና ጦር፣ ቀስትና ጥሩር ይዘው ነበር። የጦር አለቆች ከመላው የይሁዳ ሕዝብ በስተ ኋላ ቆሙ፤

ነህምያ 4:16 — NASV