ነህምያ 4:23 NASV

23 እኔም ሆንሁ ወንድሞቼ፣ ሰዎቼም ሆኑ ከእኔ ጋር ያሉት ጠባቂዎች ልብሳችንን አላወለቅንም፤ ለውሃ እንኳ በምንሄድበት ጊዜ እያንዳንዱ ሰው የጦር መሣሪያውን እንደ ያዘ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ነህምያ 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ነህምያ 4:23