ነህምያ 4:3 NASV

3 በአጠገቡም ቆሞ የነበረው አሞናዊው ጦቢያ፣ “ለመሆኑ የሚገነቡት ምንድን ነው? በድንጋይ የሚሠሩት ቅጥር እኮ ቀበሮ እንኳ ብትወጣበት ሊፈርስ ይችላል” አለ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ነህምያ 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ነህምያ 4:3