ነህምያ 4:5 NASV

5 የፈረሰውን በሚሠሩት ፊት የስድብ ናዳ አውርደዋልና በደላቸውን ይቅር አትበል፤ ኀጢአታቸውንም ከፊትህ አታጥፋው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ነህምያ 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ነህምያ 4:5