ነህምያ 5:7 NASV

7 ከዚያም ነገሩን በሐሳቤ ካወጣሁ ካወረድሁ በኋላ፣ መኳንንቱንና ሹማምቱን ገሠጽኋቸው፤ “ከገዛ አገራችሁ ሰዎች ላይ እንዴት ዐራጣ ትበላላችሁ” አልኋቸውም። ስለዚህ ከእነርሱ ጋር ለመነጋገር ታላቅ ስብሰባ ጠራሁ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ነህምያ 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ነህምያ 5:7