ነህምያ 6:13 NASV

13 በገንዘብ የተገዛው እኔን ለማስፈራራት ነው፤ ይኸውም ይህን በመፈጸም ኀጢአት እንድሠራና በዚህም መጥፎ ስም ሰጥተው ተቀባይነት እንዳይኖረኝ ለማድረግ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ነህምያ 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ነህምያ 6:13