ነህምያ 6:4 NASV

4 አራት ጊዜም ይህንኑ ዐይነት መልእክት ላኩብኝ፤ እኔም በእያንዳንዱ ጊዜ ያንኑ መልስ ሰጠሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ነህምያ 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ነህምያ 6:4