ነህምያ 7:2 NASV

2 በኢየሩሳሌምም ላይ ወንድሜን አናኒን እንዲሁም ፍጹም ታማኝና ከሌሎች ሰዎች ይልቅ እግዚአብሔርን ይበልጥ የሚፈራውን የግንቡን አዛዥ ሐናንያን ኀላፊ አደረግኋቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ነህምያ 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ነህምያ 7:2