ነህምያ 7:4 NASV

4 ከተማዪቱ ታላቅና ሰፊ ነበረች፤ የሚኖርባት ሕዝብ ግን ጥቂት ሲሆን፣ ቤቶች ገና አልተሠሩባትም ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ነህምያ 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ነህምያ 7:4