ነህምያ 7:64 NASV

64 እነዚህ የየቤተ ሰብ ትውልድ ሐረጋቸውን ከመዝገብ ለማግኘት ፈልገው ነበር፤ ነገር ግን ሊያገኙት አልቻሉም፤ ስለዚህ እንዳልነጹ ተቈጥረው ከክህነት ተከለከሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ነህምያ 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ነህምያ 7:64