ነህምያ 8:13 NASV

13 ከወሩም በሁለተኛው ቀን የየቤተ ሰቡ ሁሉ ኀላፊዎች፣ የሕጉን ቃል ለመማር ከካህናቱና ከሌዋውያኑ ጋር በጸሓፊው በዕዝራ ዙሪያ ተሰበሰቡ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ነህምያ 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ነህምያ 8:13